Fana Television
Fana Television
  • 44 390
  • 429 390 730

Відео

የጀግና እግር / Sole Hero
Переглядів 95
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የሜክሲኮ - ሳር ቤት ልማት በነዋሪዎች እይታ
Переглядів 945
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጉብኝት
Переглядів 615
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ማረፊያ ምዕራፍ 1 ክፍል 18/ Marefiya Season 1 EP 18
Переглядів 120
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ዛሬ ያስተዋወቀው ሁለተኛ ቻናል
Переглядів 4520 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የኢኮኖሚ ልማትና የሀገራት የልምድ ልውውጥ
Переглядів 2820 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ተማሪዎች ለመምህራን ያላቸውን አክብሮት የሚያሳዩበት ወቅት
Переглядів 4720 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀድሞ ዝነኛ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ጋር በመዲናዋ ጎዳናዎች መኪና ሲያሽከረክሩ
Переглядів 1,1 тис.20 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ከእንሰት፣ ከጤፍ ጭድና ከጥጥ የሚመረተው ወረቀት
Переглядів 3920 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የጉሊሶ ወረዳ መለስተኛ ሆስፒታል ምረቃ
Переглядів 7120 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የሰጠው መግለጫ
Переглядів 25920 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በደሴ ከተማ ያቀረቡት የሰላም ጥሪ
Переглядів 2,6 тис.20 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በደሴ ከተማ ያስጀመሩት የአረንጓዴ ዐሻራ
Переглядів 53720 годин тому
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የወሎ ጉብኝትን በተመለከተ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የሰጡት ማብራሪያ
Переглядів 2,4 тис.20 годин тому
የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የወሎ ጉብኝትን በተመለከተ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የሰጡት ማብራሪያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በወሎ የነበራቸውን ቆይታ በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ
Переглядів 7 тис.22 години тому
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በወሎ የነበራቸውን ቆይታ በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ
የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ታዳሚዎች በወዳጅነት ፓርክ የነበራቸው ቆይታ
Переглядів 3,9 тис.22 години тому
የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ታዳሚዎች በወዳጅነት ፓርክ የነበራቸው ቆይታ
ዳኛው ለጴጥሮስ ቆሞ አጨበጨበ - ከዕድሜህ በላይ የበሰልክ ነህ
Переглядів 2 тис.23 години тому
ዳኛው ለጴጥሮስ ቆሞ አጨበጨበ - ከዕድሜህ በላይ የበሰልክ ነህ
ከአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የተሰጠ መግለጫ
Переглядів 76923 години тому
ከአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የተሰጠ መግለጫ
ናሆም የምር ይችላል - ተመልካቾችንም ዳኞችንም ፈታ አድርጓል
Переглядів 57923 години тому
ናሆም የምር ይችላል - ተመልካቾችንም ዳኞችንም ፈታ አድርጓል
ኤርሚያስ በቴዎድሮስ ታደሰ ሙዚቃ ያጋጠመው ከባድ ፈተና
Переглядів 24823 години тому
ኤርሚያስ በቴዎድሮስ ታደሰ ሙዚቃ ያጋጠመው ከባድ ፈተና
የዘላለም ጸጋዬ የተለየ ብቃት - በሙዚቃ ምርጫ ተሸውዷል
Переглядів 31623 години тому
የዘላለም ጸጋዬ የተለየ ብቃት - በሙዚቃ ምርጫ ተሸውዷል
ዝንተዓለም በደቂቃዎች ውስጥ ዳኞች ያልጠበቁት ለውጥ
Переглядів 682День тому
ዝንተዓለም በደቂቃዎች ውስጥ ዳኞች ያልጠበቁት ለውጥ
ከፍተኛ ፉክክር የታየበት ሳምንት - ማን ተሰናበተ ?
Переглядів 735День тому
ከፍተኛ ፉክክር የታየበት ሳምንት - ማን ተሰናበተ ?
ዳኞች በዝንተዓለም አቀራረብ ለምን ተበሳጩ ?
Переглядів 401День тому
ዳኞች በዝንተዓለም አቀራረብ ለምን ተበሳጩ ?
አንበሳ ነህ - የሚያስጨበጭብ ብቃት - ናሆም በከፍታ መጥቷል
Переглядів 481День тому
አንበሳ ነህ - የሚያስጨበጭብ ብቃት - ናሆም በከፍታ መጥቷል
ጴጥሮስ ከልቡ ዘፋኝ ነው - ዳኞች ለምን ቅር አላቸው ?
Переглядів 1,2 тис.День тому
ጴጥሮስ ከልቡ ዘፋኝ ነው - ዳኞች ለምን ቅር አላቸው ?
የልብ የሚያደርስ ብቃት - ዳኞችን ያሳመነው የኤርሚያስ ለውጥ
Переглядів 415День тому
የልብ የሚያደርስ ብቃት - ዳኞችን ያሳመነው የኤርሚያስ ለውጥ
በዳኞች ፕሮፌሽናል የተባለው ተወዳዳሪ - ልቅም አድርጎ ተጫውቷል
Переглядів 695День тому
በዳኞች ፕሮፌሽናል የተባለው ተወዳዳሪ - ልቅም አድርጎ ተጫውቷል
ደማቁ ውድድር ዛሬም በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ይቀጥላል
Переглядів 142День тому
ደማቁ ውድድር ዛሬም በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ይቀጥላል

КОМЕНТАРІ

  • @Hkim185
    @Hkim185 19 годин тому

    ምክር ሰማ ታድያ ጌዜ እየባከነ ነዉ የምትተክላቸዉ ዛፎች ከወጭ የምናሰመጣቸዉን መተካት አለባቸዉ ለምሳሌ ፓልም ዞፍ መትከል አለብን ኮካዎ ለቾኮላት መትከል አለብን የጎማ ዛፍ ሐገር ዉሰጥ አለ ግን በሚሊዬን መተከል አለበት ቡና ዛፍ ራሱ ቢሊዬን ቢተከል በአለም ሁለተኛ ላኪ እንሆናለን ዝም ብለን ማሰጌጫ አበባመትከልየለብንም ገንዘብ አምጪ ወጭ ተልኩ ጥጥ ለምሳሌ ቫኒላ nuts tree በሙሉ አረብ ሐገር ገበያዉን ተቆጣጠርን ማለት ነዉ nut እንደ ቡና ነዉ ማቀዞዝቀሻ አይፈልግ ለብዙ ግዜ ይቀመጣል ብርቱኳንማንጎ ግን 15 ቀን ይበላሻሉ በነካዉ እጄ ብዙ ባልኩ ይበቃል ላሁኑ

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 19 годин тому

    በርቱ ለአማራ ህልውና ታገሉ ጠይቁ ሞግቱ

  • @HaileGwh19
    @HaileGwh19 19 годин тому

    ማን መረጣችሁ ስትመረጡ ይፋ አልሆነም ፌክ

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 19 годин тому

    Besisite yemayehe mare abchuyeeee😘😘😘🙏🙏🙏💚💛♥️

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 19 годин тому

    አቢቹ ከሁሉ ተስማሚ የሆነ ኩራታችን።

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 19 годин тому

    Before opening your mouth, don't see the infrastructure or beauty. One question for Mr Abey. How are the citizens doing in the beauty full. Did every day. So do you happy citizens die and what you see the water.

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 19 годин тому

    ❤❤❤

  • @amanuelgodiso3183
    @amanuelgodiso3183 19 годин тому

    Well Come to Addis Ababa Our Brothers and Sisters ✍️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 19 годин тому

    I am proud to see this ...glory to all african countries...kanu was my best player ever from Africa ..I wish i have a picture with you ....Good to see you brothers and sisters again ..

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 19 годин тому

    I have no words to say about you Our PM!!! Thanks a lot !! May Our Rabb Bless you More!!

  • @user-ug6qs3wu9p
    @user-ug6qs3wu9p 19 годин тому

    Bravo abiy Bravo adanech Bravo the team Bravo Addis viva Ethiopia 🇪🇹 this is it ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 19 годин тому

    Wow memiye

  • @FUFUSHAGIRMAZEWDIE
    @FUFUSHAGIRMAZEWDIE 19 годин тому

    🦟

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 19 годин тому

    አሁንም የወሰን ጉዳይ ይላል፣ሌሎችም የሚጠይቁት ይኖራል፣የነበረውን በህገ መንግስቱ የተሰጣችሁ ብያቆይላችሁ አይሻልም? ለማንኛውም ሰለ ሰላም መነጋገሩ ጥሩ ሆኖ የሰው መመኘት ግን ሀጥያት ነው። የኢትዮጵያ ሰላም የሚጠበቀው ህገ መንግስቱ ሲከበር ነው፣ይህ ካልሆነ የአማራ ወሰን የት እንደሆነ ፣የኦሮሞም፣የትግራይምና ሌሎች ክልል ጥያቄዎችም ማጥናት ያስፈልጋል።ሰለ ሰላም መናገራችሁ ጥሩ ነው ለሰላም እውነትን ማየት ይጠይቃል የእውነትና የሰላም ሰዎች እንድትሆኑ የሁሉም ምኞች ነው።

  • @Mahitot-pc8se
    @Mahitot-pc8se 19 годин тому

    ግማታም፣ ቆሻሻ ፣ደደብ ።፣የለማይ ልጅ አንተን ብሎ የሰላም ካውንስል በየቀኑ ባሸባሪው አብይ ወንበር አሰጠባቂ ወታደሮች የሚሞቱ አማራች ያልገለጽከው ቅጠል መሰሉሁ?

  • @maicelmic8144
    @maicelmic8144 19 годин тому

    በረቱ ፍጥሪ የጊዘቹ

  • @welkaitswill3073
    @welkaitswill3073 19 годин тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew 19 годин тому

    አንተ ምን ጎደለብህ በእህት በወንድምህ ደም አጥቅሰህ እየበላህ ትኖራለህ የእውቀት ትርክት ያልከው የትኛውን ነው ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች የተ ገደለ ነው ወይስ የአማራ ልጅ አይወለድም ብለው ሆዷን የቀደዷትን ወይስ እየታገቱ በዘራቸው የሚገደሉትን የትኛው ይሆን የእውቀት ትርክት ?እስኪ ትንሽ ተረጋጋና ጭንቅላትህን አሰራር ከጠጉር ማብቀል ውጭ ማሰብ ከቻለ በተጨማሪ ቆብ የተደረጉት አባት ቀና ብዬ እርስዎን መናገር እንደማልችል አውቃለሁ ነገር ግን ለእውነት ነበር መሞት የሚገባው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር የችላል ይህንንም ያሳልፋል::

  • @AdisuAyano-mm4di
    @AdisuAyano-mm4di 19 годин тому

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቅላይ ምንስቴር አብይ ምክነቱም በአሮንገዴ አሸራ በመስማልከ እየተነገረ የለዉ ነገር ከምገለፀዉ በላይ ደስ የሰኛል ነገር ግን በየአመቱ እየተታከለ የለዉ ችግኙ በአግበቡነ በንክብከቤ እንድየሰድጉ በየክልለትና በየዞን,በየዞነትና ,በየወራደዎች, በየወራደዎችና በየቃበሌዎች ,በቀበሌዎች በየኑሶች መርዎችነ ግለሰቦች እንድሁም ሁ ህዝቦች ሁሉም እንድየሰድግ ሀለፍነትን እንድነወጠ ለነጌ ሀገራች ልነለማ ይገበነል::

  • @taz09216
    @taz09216 19 годин тому

    Thank you Abichu. All Ethiopians people support you. 😊

  • @JvBj-fg8xq
    @JvBj-fg8xq 19 годин тому

    Ante laba hula dedeb yleylhe bariya amharan yekadk wusha melaseh yekort mafriya estnfasih yekuart

  • @tedt7212
    @tedt7212 19 годин тому

    የታይታ ኢትዮጵያዊነት ! ክብር ለታላቋ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ኑረው ሰርተው ሁነው ለተሰውት ኢትዮጵያዊያን ! ።

  • @yelkalmakonnen5277
    @yelkalmakonnen5277 19 годин тому

    Please get rid of ethnic sickness. Make ethiopia free from colonial destruction. Make ethiopia great again:

  • @SemanieTeshale
    @SemanieTeshale 19 годин тому

    የአገር ኩራት መሪ ትውልድ ተሻጋሬ ስራ እንኮራብሃለን ተባረክ

  • @BefekaduAbate
    @BefekaduAbate 19 годин тому

    አብይ የሚባል ሰይጣን ሰው ስልጣኑን ለህዝብ ያስረክብ

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede 19 годин тому

    አማራ ክልል የአገሪቱን ጦር አዝምታቹህ ንፁሀንን እየጨፈጨፋቹህ ስለሰላም ታወራላቹህ የማውራትም ሞራል የላቹህም

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 19 годин тому

    አብቹ በረከታችን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 19 годин тому

    ሰው ከሌላ አገር መቶ እጄይ ያደርጋል ያመሰግናል ያገሬ ሕዝብ ሲያማርር ውሎ ይነጋበታል አይናችን ይከፈት

  • @user-pg3hi2od3r
    @user-pg3hi2od3r 19 годин тому

    አይ ቅል እራስ

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 19 годин тому

    እውነትም አህዳ ደሴዎች 👎👎👎👎

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 19 годин тому

    በጣም የማደንቀው ጋዜጠኛ ተስፋዬ አለነ በርታ ወንድማችን ከእናት ሀገሬ ውጪ ሆኜ ነው የምሰማው አሜሪካን ጀግናው መሪያችን ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባንተ ዘመን ብዙ ለውጥ አየን ሰላም ቢኖረን ደግሞ የት በደረስን ነገር ግን ተስፋ አለን ሀገራችን ትበለፅጋች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 19 годин тому

    ዱሮስ ደሴ የባዳ ስብስብ አደል ቀጣፉ ወለጋ 15 አመት ገዙን 😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yelkalmakonnen5277
    @yelkalmakonnen5277 19 годин тому

    Abiy all I say is that, God be with you

  • @mohasalihnuru19
    @mohasalihnuru19 19 годин тому

    V.Good👍👍👍

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 19 годин тому

    This is Addis Ababa Ethiopia! Beautiful Africans Political Center.

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 19 годин тому

    አረጋ ከበደ ትኩር ብለክ ብታየው ዝንጀሮ ነው ዝንጀሮ ደግሞ እንዴት የተከበረውን ህዝብ ሊመራ ይችላል መሀይብ ካድሬ

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 19 годин тому

    እነ ምሬ ወዳጆ ወደ ሃገራቸው ኤርትራ ተመለሱ እንዴ 😜😜😜😜!! 😊

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 19 годин тому

    Denkoro dedeb denz yehonk asmesay ebabib

  • @user-nt8le2mv3h
    @user-nt8le2mv3h 19 годин тому

    Seweyew lek endeenat tut wetet new bedenb adergachu tebut.

  • @etefanoshabtemariam5353
    @etefanoshabtemariam5353 19 годин тому

    I AM VERY GLAD REALLY. kanu hey wow i was a wanderful suporter of NIGERIA KANU !!!

  • @dawittadese
    @dawittadese 19 годин тому

    Are ante maferya.. Gundan eras tinshe Shem ylehim ende

  • @tewodroseyob6781
    @tewodroseyob6781 19 годин тому

    I've never seen such blatant propaganda oh my gosh 😅

    • @mvab3252
      @mvab3252 19 годин тому

      ታዲያ የተሰራው ለምንድነው ? #ግመል ውሀ ልናጠጣበት ነው እንዴ 🤦🏽‍♂️ አይዞህ ገለቴ 🇪🇹🔥💪🏼🥂

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 19 годин тому

    ወሎ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 20 годин тому

    welcome🎉🎉🎉

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 20 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤እንደ አዲስ አበባ አሳምራት.ዘሎ ይገባዋል🎉🎉🎉🎉

  • @mohasalihnuru19
    @mohasalihnuru19 20 годин тому

    ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 20 годин тому

    እንዴት በአማራ ዘር ሸናበት ።አዲስ አበባን ለአንና እነ ደራን ወሎን ለኦነግ ወልቃይትና ራያን ለወያኔ ሰጥቶ ቢችል ታላላቅ ሁለት መንግስትን ለመገንባት አማሬን የመኖሪያ ቦታ ለማሳጣትና ዘሩን በኦሮሙማ የገዳ ስርአት መሰረት ቂጥሩን እየቀነስ ነውደ

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k 20 годин тому

    Gobez berta eshi azmari belek comment yesetekew sew gen baleya mekegha nek asama

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 20 годин тому

    ሙሉ አዲስ አበባ መሰራት አለበት በዚህ መቆም የለበትም እንዲሁም በክፍለ ሀገራትም ጭምር